Tag: Amharic

በፋሲል አረጋይ የተጠቀሰው መረጃ፡ ኢቢሲ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ በ2016 የችግኝ መርሃ ግብር እያንዳንዷ ችግኝ ያረፈችበትን ቦታ መለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን “የአማራ ህዝብ ተነስቷል። የአማራ አርሶ አደር ሆ ብሎ ወጥቷል” የሚል መረጃ ከአንድ ምስል ጋር ከ224ሺ በላይ ተከታዮች
በጎፋ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር 300 ደርሷል ከሚል መረጃ ጋር አንድ ቪዲዮ በቲክቶክ ተሰራጭቷል። መረጃው በተሰራጨበት ወቅት የሟቾች
ጎንደር ላይ ፋኖን የሚቃወም ሰልፍ እንደተደረ የሚገልጽ ጽሁፍ ከቪዲዮ መረጃ ጋር በ “X” ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጋርቷል። ይሁን እንጅ የተጋራው
የኦሮሚያ ኃይል ወደ አማራ ክልል ለወረራ እየገባ እንደሆነ የሚገልጽ ጽሁፍ ከቪዲዮ መረጃ ጋር በ”X” ማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቷል። ነገር ግን ጽሁፉ
“አቶ ታዲዮስ ታንቱ ከእስር ተፈትተዋል” የሚሉ መረጃዎች በፌስቡክ እና በትዊተር ላይ እየተሰራጩ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ መረጃዎቹ ሐሰት ናቸው።
በማስተር አብነት ስም የተከፈቱ የቴሌግራም ግሩፖች ሽልማት እየሰጡ እንደሆነ የሚገልጽ መረጃ አሰራጭተዋል። ነገር ግን የቴሌግራም ግሩፖቹ ተመሳስለው የተከፈቱ መሆናቸው የተረጋገጠ
አንድ የX አካውንት “በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ ነው” የሚል ትርጉም ካለው የእንግሊዘኛ ፅሁፍ ጋር በማያያዝ አንድ “ዘግናኝ” ይዘት ያለው ምስል
አንድ ቪዲዮ በዕለቱ የነበረን “የፋኖ ኦፕሬሽን” እንደሚያሳይ ተደርጎ በX ማህበራዊ የትስስር መድረክ ተሰራጭቷል። የተጠቀሰው መረጃ ከ5 ወራት በፊት በአፍጋኒስታን የነበረን
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለፋኖ ታጣቂ ኃይል የምስጋና ደብዳቤ እንደላከ የሚገልፅ የደብዳቤ ፎቶ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተሰራጭተዋል። ምስሉ በፎቶሾፕ

ABOUT MFC

MultiFactCheck

(MFC) is an independent fact-checking organization which is launched to pin-point, track-down, scrutinize, investigate, interrogate, publish and distribute the factual accuracy of claims made by public figures. MFC’s project has geographical priorities. Our work mainly focuses on nations in the Horn of Africa and their diaspora community who reside abroad. We operates from various regions of Africa, Europe and North America. Through a multitude of professional proficiency, MFC deploys best practices of journalism, scholarship and expertise in order to flag, investigate and publish a fact.