Oromo Liberation Front Archives - MultiFactCheck https://multifactcheck.org/tag/oromo-liberation-front/ Shed Light on the Truth. Mon, 02 Sep 2024 15:23:20 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.7.1 https://multifactcheck.org/wp-content/uploads/2021/07/cropped-multifactcheck-1-150x150.jpeg Oromo Liberation Front Archives - MultiFactCheck https://multifactcheck.org/tag/oromo-liberation-front/ 32 32 Circulated Video not Suggest Residents of Addis Ababa Taking Part in “Zemecha Wubante” https://multifactcheck.org/circualted-video-not-suggest-addis-ababeans-taking-part-in-zemecha-wubante/ Tue, 02 Apr 2024 17:20:12 +0000 https://multifactcheck.org/?p=7933 The shared video alleging that Addis Ababa residents are taking part in the so called "Zemecha Wubante" is a false claim because the video is outdated and unrelated to the current conflict in Amhara.

The post Circulated Video not Suggest Residents of Addis Ababa Taking Part in “Zemecha Wubante” appeared first on MultiFactCheck.

]]>
By Naol Getachew

Claim: An X account named Amhara Youth Association with significant followers shared a video alleging that Addis Ababa residents are taking part in the so-called “Zemecha Wubante” (roughly meaning Wubante’s Campaign/March).

Verdict: False, as the video is outdated and unrelated to the current conflict in Amhara.

Image 1: A screenshot taken from the appears to show youth and federal police marching together.

On March 22, 2024, an X account named Amhara Youth Association, with over 36,000 followers, tweeted a video claiming that residents of Addis Ababa were engaged in the so-called “Zemecha Wubante” (meaning Wubante’s Campaign). The tweet has garnered over 25,000 views and more than 110 retweets.

The video was accompanied by an Amharic caption translated as: “Wubante’s Campaign has begun in Addis Ababa! The youth of Pisa [one of the most vibrant areas in the capital] are awakening at last. Protests are erupting. We have confirmed a bomb attack on a bus transporting an official.”

Image 2: A screenshot of the tweet from the Amhara Youth Association

However, MultiFactCheck (MFC) investigated the claim utilizing the Fake news debunker by InVID & WeVerify and discovered that the video in the tweet is an old clip from a 2018 clash incident involving Oromo youths (Qeerroo) and Addis Ababa youths during welcoming event for leaders of the exiled Oromo Liberation Front (OLF). This occurrence transpired five years ago.

Image 2: Another screenshot showing the image was from 2018

The video was circulated on various social media platforms, including Facebook (Link ) and Youtube (Link ) on September 14, 2018. Thus, relating that incident to the current “Zemecha Wubante” in Addis Ababa is not based on fact. Consequently, MFC rated this claims as False.

Context 

The Amhara region is in a state of emergency due to the fighting that erupted last July between Fano militiamen and the Ethiopian securitz forces.

Amid this conflict, Wubante Abate, a prominent Fano leader was reportedly killed in action. 

Thus, there are unconfirmed information circulating on social media that the Fanos are on a revenge campaign inspired by their fallen leader. 

The post Circulated Video not Suggest Residents of Addis Ababa Taking Part in “Zemecha Wubante” appeared first on MultiFactCheck.

]]>
ቪዲዮው ‘ዘመቻ ውብአንተ’ በአዲስ አበባ መጀመሩን አያሳይም https://multifactcheck.org/%e1%89%aa%e1%8b%b2%e1%8b%ae%e1%8b%8d-%e1%8b%98%e1%88%98%e1%89%bb-%e1%8b%8d%e1%89%a5%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%89%b0-%e1%89%a0%e1%8a%a0%e1%8b%b2%e1%88%b5-%e1%8a%a0%e1%89%a0%e1%89%a3/ Thu, 28 Mar 2024 10:14:59 +0000 https://multifactcheck.org/?p=7927 Amhara Youth Association (ወይም በአማርኛ የአማራ ወጣቶች ማህበር) የተባለ እና በርካታ ተከታዮች ያሉት የX አካውንት “ዘመቻ ውባንተ” በአዲስ አበባ መጀመሩን ከቪዲዮ ጋር ትዊት አድርጓል። የተለጠፈው ቪዲዮ የቆየ እና ከአሁኑ የአማራ ክልል ግጭት ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው በመሆኑ ሐሰት ነው።

The post ቪዲዮው ‘ዘመቻ ውብአንተ’ በአዲስ አበባ መጀመሩን አያሳይም appeared first on MultiFactCheck.

]]>
በናኦል ጌታቸው

የተጠቀሰው መረጃ: Amhara Youth Association (ወይም በአማርኛ የአማራ ወጣቶች ማህበር) የተባለ እና በርካታ ተከታዮች ያሉት የX አካውንት “ዘመቻ ውባንተ” በአዲስ አበባ መጀመሩን ከቪዲዮ ጋር ትዊት አድርጓል። 

ብያኔ: የተለጠፈው ቪዲዮ የቆየ እና ከአሁኑ የአማራ ክልል ግጭት ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው በመሆኑ ሐሰት ነው። 

Amhara Youth Association (ወይም በአማርኛ የአማራ ወጣቶች ማህበር) የሚል ስም ያለውና ከ 36,000 በላይ ተከታዮች ያሉት የX አካውንት, አዲስ አበባ “ዘመቻ ውባንተ” እየተባለ የሚጠራን የውጊያ ዘመቻ መቀላቀሉን የያዘ ትዊት ቪዲዮ አያይዞ በመጋቢት 13/2016  አጋርቷል። ይህም ልጥፍ ይህ ፅሁፍ እስከሚታተምበት ዕለት ድረስ ከ 25,000 በላይ ዕይታ ያገኘ ሲሆን ከ110 ጊዜ በላይም በድጋሚ ተጋርቷል።

ከቪዲዮው ጋር የተያያዘው ፅሑፍም እንዲህ ይነበባል። “ዘመቻ ውብአንተ በአዲስ አበባ ተጀመረ! በመጨረሻም ቢሆን የፒያሳ ወጣቶች ከእንቅልፋቸው እየነቁ ነው። ተቃውሞ እየተቀጣጠለ ነው። አንድ ባለስልጣናት የሚንቀሳቀሱበት አውቶቡስ ላይ የቦንብ ጥቃት መድረሱን አረጋግጠናል”

ይሁን እንጂ ፤ (MultiFactCheck (MFC) የተጠቀሰውን መረጃ እውነተኝነት Fake news debunker by InVID & WeVerifyን በመጠቀም አጣርቷል። ውጤቱም እንደሚያሳየው ቪዲዮው መስከረም 4/2011 ዓ.ም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች ወደሐገር ውስጥ በሚመለሱበት ወቅት “ቄሮ” እየተባሉ በሚጠሩ የኦሮሞ ወጣቶችና በአዲስ አበባ ወጣቶች መሐከል የተፈጠረውን ግጭት ከሚያሳየው ቪዲዮ ላይ የተወሰደ ሲሆን ፤ በትዊተር ላይ እንደተሰራጨው በዚህ ጊዜ ከሚካሄደው የአማራ ክልል ግጭት ጋር የሚያያዝ አይደለም።

ከአምስት አመት በፊት የነበረን ክስተት የሚያሳየው ይህ ቪዲዮ በዕለቱ መስከረም 4/2011 ዓ.ም ፌስቡክን (ይህንን መስፈንጠሪያ ይመልከቱ ) እና ዩቲዩብን (ይህንን መስፈንጠሪያ ይመልከቱ) ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ሲሰራጭ ነበር።

በመሆኑም ፤ MFC የተጠቀሰው መረጃ ሐሰት መሆኑን አረጋግጧል።

አውድ

የአማራ ክልል ካለፈው ዓመት ሰኔ ጀምሮ በግጭትና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ይገኛል። በዚህም የመንግስትና ራሳቸውን “ፋኖ” ብለው በሚጠሩ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ፣ ውብአንተ አባተ የተባለና ከፋኖ ኃይሎች መሪዎች አንዱ የሆነው መገደሉ ሲዘገብ ቆይቷል።

ከዚህም ጋር ተያይዞ ታጣቂዎቹ በዚሁ መሪያቸው ስም የተሰየመ የውጊያ ዘመቻ መጀመራቸውን በየማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲያጋሩ ይስተዋላል። ይህም ከላይ የተጠቀሰው መረጃም በዚህ አውድ ውስጥ የተሰራጨ ነው።

The post ቪዲዮው ‘ዘመቻ ውብአንተ’ በአዲስ አበባ መጀመሩን አያሳይም appeared first on MultiFactCheck.

]]>