Journalist Archives - MultiFactCheck https://multifactcheck.org/category/journalist/ Shed Light on the Truth. Mon, 02 Sep 2024 14:04:12 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.7.1 https://multifactcheck.org/wp-content/uploads/2021/07/cropped-multifactcheck-1-150x150.jpeg Journalist Archives - MultiFactCheck https://multifactcheck.org/category/journalist/ 32 32 በጋዜጠኛ መሳይ የተሰራጨው ምስል የአማራ አርሶ አደሮችን ያሳያል? https://multifactcheck.org/%e1%89%a0%e1%8c%8b%e1%8b%9c%e1%8c%a0%e1%8a%9b-%e1%88%98%e1%88%b3%e1%8b%ad-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b0%e1%88%ab%e1%8c%a8%e1%8b%8d-%e1%88%9d%e1%88%b5%e1%88%8d-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%9b%e1%88%ab/ Wed, 21 Aug 2024 15:28:44 +0000 https://multifactcheck.org/?p=8400 ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን “የአማራ ህዝብ ተነስቷል። የአማራ አርሶ አደር ሆ ብሎ ወጥቷል” የሚል መረጃ ከአንድ ምስል ጋር ከ224ሺ በላይ ተከታዮች ባለው የፌስቡክ ገጽ ላይ አጋርቷል። ምስሉ የቆየ ሲሆን አሁናዊ በሆነው የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ላይ ለመሳተፍ  የወጣ አርሶ አደርን የሚያሳይ አይደለም።

The post በጋዜጠኛ መሳይ የተሰራጨው ምስል የአማራ አርሶ አደሮችን ያሳያል? appeared first on MultiFactCheck.

]]>
በፋሲል አረጋይ

የተጠቀሰው መረጃ፡ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን “የአማራ ህዝብ ተነስቷል። የአማራ አርሶ አደር ሆ ብሎ ወጥቷል” የሚል መረጃ ከአንድ ምስል ጋር ከ224ሺ በላይ ተከታዮች ባለው የፌስቡክ ገጽ ላይ አጋርቷል

ብያኔ፡ ምስሉ የቆየ ሲሆን አሁናዊ በሆነው የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ላይ ለመሳተፍ  የወጣ አርሶ አደርን የሚያሳይ አይደለም።

የቀድሞው ኢሳት ቴሌቭዥን ጣብያ ጋዜጠኛ እና በአሁን ሰዓት Anchor Media የተባለ የዩቲውብ ሚዲያ አዘጋጅ መሳይ መኮንን ከ224ሺ በላይ ተከታዮች ባለው የፌስቡክ ገጹ በኩል ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም “ይናገራል ፎቶ” የሚል ጽሑፍ ከአንድ ምስል ጋር አጋርቷል። 

ጋዜጠኛው በዚሁ ልጥፍ ላይ “ጃውሳ እያልክ አትጃጃል። ፎጤ ብለህም አትለፋደድ። የአማራ ህዝብ ተነስቷል። የአማራ አርሶ አደር ሆ ብሎ ወጥቷል” በማለት ይገልጻል።

መረጃው ይህ ጽሑፍ ለንባብ እስከበቃበት ድረስ ከሁለት ሺ ስድስት መቶ በላይ ግብረ መልስ አግኝቷል። 89 ጊዜም ለሌሎች የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ተደራሽ እንዲሆን ተጋርቷል።

በአማራ ክልል በፌደራል መንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና የጦር መሳሪያ ታጥቀው በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለአንድ አመት የዘለቀ ግጭት እንዳለ ይታወቃል  (እዚህ ያንብቡ)።

ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የፌስቡክ ልጥፍ ጋር ተያይዞ የቀረበው ምስል አሁን ላይ “የአማራ አርሶ አደር ሆ ብሎ…” መውጣቱን ያሳያል? በሚለው አውድ ዙሪያ MFC የማጣራት ስራ ሰርቷል። በዚህም ከጋዜጠኛው ሃሳብ ጋር ተያይዞ የቀረበው ምስል በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን በጦር መሳሪያ የታገዘ ግጭት የማያሳይ አሳሳች ምስል መሆኑ ተረጋግጧል።

ምስሉ ለመጀመሪያ ጊዜ በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅም ላይ የዋለው ከ7 አመታት በፊት የካቲት 30, 2009 ዓ/ም (March 9, 2017) “ወጀራት.com” በተባለ የፌስቡክ ገጽ ላይ ነው። በተጨማሪም የፌስቡክ ገጹ በድጋሚ ምስሉን በመጋቢት 3, 2009 ዓ/ም (March 12, 2017) “የወጀራት ሽማግሌዎች ጀግኖች ፣ እምቢ ባዮች እና ልባሞች” የሚል ይዘት ካለው ግጥም ጋር አጋርቶታል (ይሄንን እና ይሄንን ይመልከቱ)። 

በተጨማሪም የጉግል ምስል ማሰሻ (Google Lens) ምስሉ በተለያየ ጊዜ በማህበራዊ ሚዲያ ለተሰራጩ መረጃዎች አባሪ ሆኖ ጥቅም ላይ እንደዋለ ያሳያል።

በመሆኑም “የአማራ ህዝብ ተነስቷል ፥ የአማራ አርሶ አደር ሆ ብሎ ወጥቷል” በሚል በጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የተጋራው ምስል የቆየ እና በአሁኑ ሰዓት በአማራ ክልል በፌደራል የጸጥታ ኃይሎች እና በክልሉ በሚገኙ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ውጊያ ተሳታፊ ለመሆን የወጣ ህዝብን የሚያሳይ አይደለም።

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በተለይም ደግሞ ጋዜጠኞች በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው ላይ የሚያጋሯቸውን የጽሁፍ ፣ ምስል እንዲሁም ቪዲዮ መረጃዎች ከማሰራጨታቸው በፊት አስፈላጊውን የማጣራት ስራ እንዲያከናውኑ እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቀነስ የበኩላቸውን እንዲወጡ MFC ያሳስባል።

ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር የክልል ልዩ ኃይል አደረጃጀት እንዲፈርስ እና በመደበኛ የጸጥታ መዋቅር ውስጥ ተካቶ እንዲደራጅ የፌደራል መንግስት ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነበር በአማራ ክልል ጦርነት የተቀሰቀሰው።

ከሀምሌ 2015 ጀምሮ የታወጀው እና በክልሉ እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ በመላው ሀገሪቱ ተፈጸሚ እንዲሆን ለ10 ወራት ተግባራዊ የተደረገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባሳለፍነው ግንቦት ወር የተፈጻሚነት ጊዜው አብቅቷል።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 የሀገሪቱን ሰብዓዊ መብቶችን በተመለከተ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት በአማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በተለምዶ “ፋኖ” ተብሎ በሚታወቁ የታጠቁ ኃይሎች መካከል የሚካሄደው የትጥቅ ግጭት በክልሉ ሁሉም ዞኖች መስፋፋቱን ይገልጻል። ይሄው በትጥቅ የታገዘ ግጭትም በሲቪል ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ጠቁሟል (ሙሉ ሪፖርቱን ይመልከቱ)።

The post በጋዜጠኛ መሳይ የተሰራጨው ምስል የአማራ አርሶ አደሮችን ያሳያል? appeared first on MultiFactCheck.

]]>
Al Ain Misrepresents Henley Passport Index Data https://multifactcheck.org/al-ain-misrepresents-henley-passport-index-data/ Thu, 08 Aug 2024 15:33:12 +0000 https://multifactcheck.org/?p=8394 Al Ain Amharic reports Ethiopia ranked 93rd globally in passport power, citing Henley Passport Index data, with France, Italy, Germany, Singapore, Japan and Spain leading the list. However, the claim is false.

The post Al Ain Misrepresents Henley Passport Index Data appeared first on MultiFactCheck.

]]>
By Fasil Aregay

Claim: Al Ain Amharic reports Ethiopia ranked 93rd globally in passport power, citing Henley Passport Index data, with France, Italy, Germany, Singapore, Japan and Spain leading the list

Verdict: False. Henley Passport Index for 2024 ranks Singapore first with France, Germany, Italy, Japan and Spain tied for second place. Ethiopia is ranked 94th not 93rd.

On July 7, 2024, Al Ain Amharic, a digital media outlet owned by a UAE company and based in Addis Ababa shared information on its Facebook page claiming that France, Italy, Germany, Singapore, Japan, and Spain all share the first place in the Henley Passport Index rank.

The post also stated that Ethiopia is ranked 93rd globally. This post was shared on Al Ain Amharic Facebook page which has over 730,000 followers and received 621 reactions, 34 comments and 24 shares by the time this article was published. (read more here)


Henley Passport Index is a globally recognized ranking that measures a country’s passport power based on visa free travel access. It utilizes data from the IATA (International Air Transport Association) to compare 199 passports to 227 destinations. 

The claim that France, Italy, Germany, Singapore, Japan and Spain all place the first position in the Henley Passport Index rankings is false.

MFC examined the original source of Henley Passport Index and found that the 2024 global ranking places Singapore at the top with a visa free score of 195. France, Germany, Italy, Japan and Spain are not in the first position but instead ranked second with a visa free score of 194. Therefore, the claim that these countries are tied for the first place is incorrect.

Al Ain Amharic also reported that Ethiopia is ranked 93rd globally in the Henley Passport Index. However, according to the Henley Passport Index’s 2024 global rankings, Ethiopia actually shares the 94th rank with the Democratic Republic of Congo.

MFC’s examination of the Henley Passport Index’s original data reveals that Al Ain Amharic’s report contains false information. The accurate rankings for 2024 place Singapore in the first position followed by France, Germany, Italy, Japan and Spain in the second place. Additionally, Ethiopia is ranked 94th globally not 93rd as reported by Al Ain Amharic.

It is crucial for media outlets to ensure the accuracy of their information to maintain public trust and avoid the spread of misinformation.

Readers are encouraged to verify information from credible sources before sharing and to report any misinformation to [email protected]

Context

In Ethiopia, obtaining a passport is challenging and frustrating. Long wait times due to application backlogs and corruption have created a system that felt inefficient and unfair (read here).

According torecent statement of Selamawit Dawit, Director of the Immigration and Citizenship Service, people currently face a maximum wait time of two months to obtain a passport, unless they opt for urgent service (watch here).

The post Al Ain Misrepresents Henley Passport Index Data appeared first on MultiFactCheck.

]]>